EXTERIOR

መኮረኒ በብሮኮሊ Recipe
Ingredients
► ½ ኪሎመኮረኒ
► 1 ኪሎ ብሮኮሊ
► 6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 ቃሪያ
► 2 ስኒ ሙቅ ውሃ
► 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ መኮረኒ መቀቀል
■ ውሃ ውስጥ ጨው አድርጎ ብሮኮሊውን ለ5 ደቂቃ መቀቀል
■ ነጭ ሽንኩርት መክተፍ ቃሪያ መቁረጥ
■ ዘይት አግሎ ሽንኩርት ሽንኩርት መጥበስ ብሮኮሊውን መጨመር ከዛ 2 ስኒ ውሃ ጨምሮ መፍጨት በመጥበሻ ገልብጦ መጥበስ መኮረኒ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማቅረብ።