EXTERIOR

ሩዝ በእስፒናች Recipe
Ingredients
► ሩዝ
► የተፈጨ ሽንኩርት
► ዘይት
► የበሰለ እስፒናች
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ሽንኩርቱን በዘይት ማቁላላትና ሩዙን ጨምረው ማማሰልና የፈላ ውሃ ጨምሮ ሲበስል እስፒናች ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማዋሃድና ማውጣት