EXTERIOR

ስትሮበሪ ዴላይት Recipe
Ingredients
► 200 ሚ.ሊ ቀዝቃዛ ወተት
► 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ
► በረዶ
► 200ግራም በረዶ የያዘ ስትሮበሪ
► 1 የሻይ ማንኪያ ካካዋ
Process
■ ወተት
■ ተልባ
■ በረዶ
■ ስትሮበሪ
■ ካካዋ ሁሉንም በአንድ በማድረግ መፍጨትና በስትሮበሪ አስጊጦ ማቅረብ