Choose your meal
ቲማቲምና የአሳ ስጋ ሰላጣ Recipe Ingredients ► 2 የሰላጣ ቲማቲም በክቡ የተከተፈ
► 2 የተቀቀለ እንቁላል በክቡ የተከፈ
► 50 ግራም የአሳማ ስጋ በክቡ የተከተፈ
► 1 መካከለኛ ኪያር በክቡ የተከተፈ
► 1 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ
Process ■ በመቀላቀያ ሳሕን ውስጥ እቁላልና የአሳማ ስጋ አድርጎ በማዮኔዝ መለወስ
■ ማቅረቢያ ላይ ኪያርና ቲማቲም እያሰባጠሩ በክብ መደርደር
■ ከላይ የተዘጋጀውን ሰላጣ በማድረግ መልክ ካስያዙ በኋላ አስጊጦ ማቅረብ

