EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ናና ፒዛ Recipe
Ingredients
► የተዘጋጀ የፒዛ ሊጥ
► ስኳር
► ውሃ
► የናና ቅጠል
► የተከተፈ አፕል
► ፍሬው የወጣለት የወይን ፍሬ
Process
■ የፒዛውን ሊጥ ማብሰልና በመቀላቀያ ሰሃን ስኳር ውሃ የናና ቅጠሉን ጨምሮ ማፍላትና ስኳሩ ሲሟሟ አውጥቶ አቀዝቅዞ ወይንና አፕል ጨምሮ አዋህዶ የፒዛው ቂጣ ላይ በማድረግ አስውቦ ማቅረብ