EXTERIOR

የማርና የቡና ኬክ Recipe
Ingredients
► የኬክ ዱቄት
► ማር
► ወተት
► ኦቾሎኒ
► ቤኪንግ ፓውደር
► ቤኪንግ ሶዳ
► እንቁላል
Process
■ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ቤኪንግ ሶዳ እንቁላል ማርና ወተቱን ሁሉንም በሰሃን በማድረግ በደንብ ማዋሃድና የኬክ መጋገሪያ ላይ ሊጡን በማድረግ በምድጃ ውስጥ በመክተት እንዲበስል በማድረግ ሲበስል አይቶ ማውጣት