EXTERIOR

የማርና የአጃ ብስኩት Recipe
Ingredients
► አጃ
► ወተት
► የፉርኖ ዱቄት
► ቤኪንግ ፓውደር
► ጨው
► ቅቤ
► የተመታ እንቁላል
► ማር
Process
■ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ጨው ቅቤ እንቁላል አጃ ወተት ማር ሁሉንም በማደባለቅ ሊጡን በመጋገሪያ ላይ በማድረግ ምድጃ ውስጥ በመክተት አብስሎ ማውጣት