EXTERIOR

የሞሮኮውያን ክበብ Recipe
Ingredients
► የበሬ ስጋ
► እንጉዳይ
► የፈረንጅ ቃሪያ
► ቲማቲም
► ዘይት
► ክሬም
► የበሰለ ሩዝ
► ቅቤ
► መሰኪያ ሽቦ
Process
■ ስጋውን በአራት በአዘን መክተፍና ቃሪያ ቲማቲም ሽንኩርት እንጉዳይ ሁሉንም በየተራ በሽቦው ላይ እየሰኩ ዘይት በመጥበሻ በማጋል መጥበስና ክሬሙን በላዩ በማፍሰስ ቅቤውን በሌላ መጥበሻ በማቅለጥ ሩዙን መጨመርና ከተጠበሰው ጋር አብሮ ማቅረብ