EXTERIOR

የስኳርድንችኬክ Recipe
Ingredients
► 150 ግራም ፉርኖ ዱቄት
► 50 ግራም ስኳር
► 2 ስኳር ድንች
► 2 እንቁላል
► 1 ሻይ ምንኪያ ቫኔላ
► 1 ሻይ ምንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
► ½ ሻይ ምንኪያ ቀረፋ
► 1 ሻይ ምንኪያ ጨው
Process
■ ስኳር ድንቹን መቀቀል ሲበስል መዳጥ
■ እንቁላልና ስኳር መምታት ዘይትና ቫኔላ ጨምሮ መምታት ዱቄት ጨውና ቤኪንግ ፓውደር ጨምሮ በደንብ ማዋሃድ
■ መጋገሪያውን ዘይትና ዱቄት መቀባት ገልብጦ በ180 ዲግሪ ኦቨን ውስጥ ለ20 ደቂቃ ማብሰል አቀዝቅዞ ማቅረብ።