EXTERIOR

የሽንኩርት ወጥ Recipe
Ingredients
► 400ግራም ተከትፎ የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት
► 300ግራም ተልጦ የተከተፈ ቲማቲም
► 300ግራም በቁመቱ የተቆረጠ ነጭ ሽንኩርት
► 300ግራም በቁመቱ የተቆራረጠ ካሮት
► 300ግራም በቁመቱ የተቆራረጠ ድንች
► 3የሾርባ ማንኪያ ቅመሞች
► ነጭ ሽንኩርት
► ዝንጅብል
► በሶብላ
► ጤናዳም
► 10የሾርባ ማንኪያ ደረቅ ጠጅ
► 400ሚ.ሊ ዘይት
► 100ግራም የተሰነጣጠቀ ቃሪያ
Process
■ ሽንኩርቱን በርከት ባለ ውሃ አብስሎ ከቲማቲሙና ነጭ ሽንኩርቱ ጋር ማብሰልና ውሃውን መጥኖ ካሮቱን ጨምሮ ማዋሃድና ውሃውን ሲጨርስ ዘይት ጨምሮ ከድኖ አብሮ ማብሰልና እርጥብ ቅመሞችን በጠጅ በጥብጦ መጨመርና መጠነኛ ውሃና ድንቹን ጨምሮ ከድኖ ማንተክተክና ሲበስል ቃሪያ ጨምሮ ማውጣት