EXTERIOR

የበግ ስጋ በአትክልት Recipe
Ingredients
► 1 ሙሉ የበግ ስጋ የኋላ እግር
► 4 ፍሬ ድንች
► 2 ፍሬ ካሮት
► 2 የፈረንጅ ቃሪያ
► 1 ቀይ ሽንኩርት
► 6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 ብርጭቆ ውሃ
► 1 ቡና ስኒ ሶያ ሶስ
► 2 የላውሮ ቅጠል
► 1 ግንድ የጥብስ ቅጠል
► 1 ቡና ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶ በርበሬ
Process
■ የበግ እግር መቆራረጥ
■ ድንች ካሮት የፈረንጅ ቃሪያ በ4 መዐዘን መክተፍ
■ ሽንኩርትና ነጭሽንኩርት
■ ሽሪሚሪ መክተፍ ስጋው ላይ ጨውና ቁንዶበርበሬ መነስነስና ዱቄት ማስነካት በዘይት መጥበስ በዛው ዘይት ሽንኩርቶቹን መጥበስ የተከተፉትን አትክልቶች
■ የስጎ ቅጠልና የላውሮ ቅጠል መጨመርና ማብሰል ስጋውን ጨምሮ ማብሰል ሶስና ውሃ ጨምሮ ከድኖ ማብሰል ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ከሩዝ ጋር ማቅረብ።