EXTERIOR

የብሌን ሰላጣ Recipe
Ingredients
► 200 ግራም ሰላጣ፣ 6 ፍሬ ድንች፣ 2 ፍሬ ቲማቲም፣ 1 ፍሬ አቮካዶ፣ 3 እንቁላል፣ 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት፣ 1 ፍሬ ቀይስር 6 ሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ ኮምጣጤ 1 ብርጭቆ እርጎ 1 ቃሪያ 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ጨውና ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ሰላጣና ቲማቲሙን መክተፍ ድንችና ቀይስሩን ቀቅሎ በ4 መአዘን መክተፍ እንቁላሉን ቀቅሎ በ4 መአዘን መክትፍ ሽንኩርቱን ሺሪሚሪ መክተፍ አቮካዶ መክተፍ በሳህን ሁሉንም ጨምሮ ማዋሃድ