Choose your meal
የቦለቄ ሾርባ Recipe Ingredients ► 250 ግራም ቦለቄ
► 1 ፍሬ ትልቅ ካሮት
► 2 ፍሬ ቲማቲም
► 1 ትልቅ የሾርባ ቅጠል ግንድ
► 4 ፍሬ ነጭሽንኩርት
► 1 ፍሬ ቀይሽንኩርት
► 1 ግንድባሮ
► 1 እርጥብበሶብላ
► ½ ሊትር የአትክልት ማጣፈጫ
► 4 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ ቦለቄውንለ 24 ሰአት መዘፍዘፍ
■ ሙክክእስኪል ድረስ ማብሰል
■ ካሮቱን ቲማቲሙን ቀይናነጭሽንኩርቱን ባሮ የሾርባቅጠልግንዱን እርጥብበሶብላውን በደቃቁመክተፍ
■ በድስት ዘይት ሽንኩርቶቹን ባሮና የሾርባቅጠልግንዱን ማቁላላት ካሮትጨምሮ ማቁላላት ቲማቲም በሶባላቦለቄውን ጨምሮ ውሃ ጠብ እያረጉ አብስሎማውረድ
■ አቀዝቅዞ መፍጨት
■ የተፈጨውን በድስት ገልብጦ የአትክልትሾርባ ማጣፈጫ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ አብስሎ ማቅረብ።

