EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የተጠብሰ ዶሮ Recipe
Ingredients
► የዶሮ ስጋ
► ዱቄት
► ጨው
► በርበሬ
► ቁንዶ በርበሬ
► ዘይት
► የተቀቀለ ሩዝ
Process
■ ዱቄት ጨው በርበሬ ቁንዶ በርበሬ አንድ ላይ ሁሉንም በማቀላቀል ዶሮውን በውህዱ ውስጥ እየለወሱ ዘይት በመጥበሻ ላይ በማድረግ መጥበስና ከሩዝ ጋር ማቅረብ