EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የቲማቲም ሾርባ Recipe
Ingredients
► 6የሾርባ ማንኪያ ዘይት
► 4የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት
► 4ኩባያ ወተት
► ጨው
► 6ኩባያ የቲማቲም ጭማቂ
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ዘይቱን በድስት አሙቆ ዱቄቱን ጨምሮ ማማሰልና ወተት ጨምሮ እያማሰሉ ሲወፍር የቲማቲሙን ጭማቂ ጨምሮ ማማሰልና ጨው ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ሲበስል ማውጣት