EXTERIOR

የአሳ ኬክ Recipe
Ingredients
► ተቀቅሎ ደቆ የተከተፈ አሳ
► ዱቄት
► ተቀቅሎ የተፈጨ ድንች
► የተመታ እንቁላል
► የሎሚ ጭማቂ
► ዘይት
► የደቀቀ ፐርስልሊ
► የተፈጨ ዳቦ
► ካቻፕ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ በመቀላቀያ ሰሃን ውስጥ አሳ ድንች ፕርስሊ እንቁላልና ዱቄት ጨውና ቁንዶ በርበሬ ሁሉንም አዋህዶ ዘይት በመጥበሻ በማጋል የተዘጋጀውን ውህድ እይቆነጠሩ የአሳ ቅርፅ ካስያዙ በኋላ የተፈጨ ዳቦ እያለበሱ መጥበስና ከካቻፕ ጋር ማቅረብ