EXTERIOR

የአተር ክክ ክሬም ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1ኩባያ ተዘፍዝፎ ያደረ አተር ክክ
► 2ሊትር ውሃ
► ሽንኩርት
► ቅቤ
► የፉርኖ ዱቄት
► ጨው
► ወተት
► ስጋ
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ውሃውን ከስጋውና ከሽንኩርቱ ከአተሩ ጋር ደባልቆ በመጣድ ማብሰልና ቅቤውን ከዱቄቱ ጋር ጨው
■ ቁንዶ በርበሬ
■ ወተት ጨምሮ ማንተክተክና አስጊጦ ማቅረብ