EXTERIOR

የአትክልት ሾርባ Recipe
Ingredients
► ሩዝ
► የፈላ ውሃ
► ጨው
► ቲማቲም
► የተከተፈ ሽንኩርት
► የተከተፈ ካሮት
► ወተት
► ፎሶሊያ
► ባሮ ሽንኩርት
Process
■ ሩዙን በውሃ መጠኑ ማብሰልና የአትክልቱን ድብልቅና ጨው ከተቀቀለው ሩዝ ጋር ቀላቅሎ አትክልቱ እስኪበስል መቀቀልና ወተቱን ጨምሮ ሲፈላ ማውጣትና ማቅረብ