EXTERIOR

የአኩሪ አተር ጥብስ Recipe
Ingredients
► 200 ግራም ጥሬ አኩሪአተር
► 2 እንቁላል
► 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 3 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 ሻይ ማንኪያ የጠፈጨ ጥብስ ቅጠል
► 2 ቡና ስኒ ፉሩኖ ዱቄት
► ለመጥበሻ የሚሆኑ ዘይት
► በርበሬ
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ አኩሪ አተር ለ 24 ሰአት መዘፍዘፍ ማብሰል ሊጥ እስኪሆን መዳመጥና ማቅዝቀዝ
■ ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት በደቃቁ መክተፍ መጥበስ የጠፈጨ ጥብስ ቅጠል ማድበግ
■ የተጠበሰውን አኩሪአተር ውስጥ መጨመር ማደባለቅ 1 እንቁላል መቶ ድብልቅ ውስጥ መጨመር ጨውና ቁንዶበርበሬ ማደባለቅ
■ 1 እንቁላል መምታት
■ የተደባለቀውን አኩሪአተር እያድቦለቦሉ እንቁላል ውስጥ መንከር ዱቄት ማስነካት ጠብሶ አውጥቶ ማቅረብ