EXTERIOR

የእንቁላል ሶስ Recipe
Ingredients
► 3የበሰለ እንቁላል
► 10ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 2የሾርባ ማንኪያ ፐርሰሜሎ
► 1ኩባያ የሰላጣ ዘይት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ነጭ ሽንኩርቱን በዘይት ማቁላላትና እንቁላሉንና ፐርሰሜሎ
■ ጨው
■ ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ አቁላልቶ ማውረድ