Choose your meal
የካሮት ክሬም ሾርባ Recipe Ingredients ► ተልጦ የተከተፈና የተቀቀለ ካሮት
► ውሃ
► ሩዝ
► ወተት
► የተከተፈ ሽንኩርት
► ፉርኖ ዱቄት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬProcess ■ ሽንኩርቱን በቅቤ አቁላልቶ ዱቄቱንና ውሃና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ እያማሰሉ ካሮቱን
■ ሩዝና ወተቱን መጨመርና ሁሉንም በማዋሃድ ሲንተከተክ አውጥቶ ማቅረብIngredients ► ተልጦ የተከተፈና የተቀቀለ ካሮት
► ውሃ
► ሩዝ
► ወተት
► የተከተፈ ሽንኩርት
► ፉርኖ ዱቄት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬProcess ■ ሽንኩርቱን በቅቤ አቁላልቶ ዱቄቱንና ውሃና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ እያማሰሉ ካሮቱን
■ ሩዝና ወተቱን መጨመርና ሁሉንም በማዋሃድ ሲንተከተክ አውጥቶ ማቅረብ