Choose your meal
የዝኩኒ እና የእንቁላልሾርባ Recipe Ingredients ► /2 ኪሎዝኩኒ
► 4 እንቁላል
► 1 ግንድባሮ
► 4 የሾርባ ማንኪያ ቺዝ
► 4 ፍሬ ነጭሽንኩርት
► 3 ሾርባ ማንኪያ የገበታቅቤ
► ½ ሊትር የዶሮ ማጣፈጫ ሾርባ
► 3 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ ዝኩኒ ባሮ ነጭሽንኩርት በደቃቁ መክተፍ
■ ድስት ውስጥ ቅቤውን አግሎ የተከተፉትን ማቁላላት ዝኩኒ መጨመር ቁሌት ውስጥ የዶሮ ማጣፈጫ ሾርባ አብስሎ ማቀዝቀዝ ከዛመፍጨት በድስት ግልብጦ መጣድ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማብሰል ከዛእንቁላሉን ስብሮ መጨመር ሲበስል ማቅረብ።

