EXTERIOR

የዱባ ኬክ Recipe
Ingredients
► 200 ግራም ዱቈት
► 200 ግራም ዱባ
► 150 ግራም ስኳር
► ዘይት
► 3 እንቁላል
► 2 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግፓውደር
► 1 ብርቱካን
► 1 ሻይ ማንኪያ ቫኔላ
► ½ ሻይ ማንኪያ ጨው
Process
■ ዱባውን ከትፎ አብስሎ መዳመጥ
■ እንቁላል አስኳሉን መምታት ቫኔላ
■ ዘይት
■ ጨምሮ መምታት
■ ብርቱካን ልጦ መፈቅፈቅና ለ2 ቆርጦ መጭመቅ እንቁላል ውስጥ መጨመር ዱባውን ጨምሮ መምታት፣ዱቄት ቤኪንግ ፓውደርና ጨው በደንብ ማደባለቅ ከዛ እንቁላል ውስጥ እያማሰሉ መጨመር
■ መጋገሪያ ውስጥ ዘይት ቀብቶ ዱቄት ነስንሶ የኬኩን ሊጥ መጨመር
■ በ180 ዲግሪ አግሎ የኬክ መጋገሪያውን ከቶ ከ20-25 ደቂቃ ያህል ማሰብሰል አቀዝቅዞ ቆራርጦ ማቅረብ