Choose your meal
የድንች ሾርባ Recipe Ingredients ► 1ኪሎ ታጥቦ ተልጦ የተከተፈ ድንች
► የተከተፈ ሽንኩርት
► 2ሊትር ውሃ
► ወተት
► 2ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት
► ቅቤ
► ጨውProcess ■ ሽንኩርቱን በቅቤ ማቁላላትና ቁሌቱ ውስጥ ድንችና ውሃ ጨምሮ ማብሰልና ፉርኖ ዱቄቱን በወተት በጥብጦ መረቅ ውስጥ በመጨመር ጨው በማድረግ አብስሎ ማውጣት Ingredients ► ተቀቅሎ የተከተፈ ድንች
► ወተት
► ጨው
► የፉርኖ ዱቄት
► የተመታ እንቁላል
► ቁንዶ በርበሬProcess ■ ወተቱን እና ድንቹን በማደባለቅ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ እያዋሃዱ ቅቤና ዱቄቱን በእንቁላል አደባልቆ ሾርባ ውስጥ በመክተት ማብሰልና ማቅረብ

