| የዶሮ ክሬም ሾርባ Recipe |
| Ingredients |
► 2 የዶሮመላላጫ ► 2 ፍሬነጭሽንኩርት ► 1 ግንድባሮ ► 2 ሾርባፉርኖዱቄት ► ½ ሊትርወተት ► 4 ሾርባማንኪያ የገበታቂቤ ► 3 ሾርባ ማንኪያ ዘይት ► ½ ሊትር የዶሮማጣፈጫሾርባ ► ጨውና ቁንዶበርበሬ
|
 |
| Process |
■ ዶሮውን በቀጭንና በረጅሙ መክተፍ ■ በመጥበሻዘይት አግሎ ዶሮውን መጥበስ ■ ባሮውን ነጭሽንኩርቱን በደቃቁመክተፍ ■ በድስት የገበታ ቂቤውን አቅልጦ ባሮና ነጭሽንኩርቱን ማቁላላት ውስጡ ዱቄት መነስነስና በወተት እያቀጠኑ ማብሰል ■ የተጣደው ሾርባ ውስጥ የዶሮ ማጣፈጫ ጨምሮማብሰል ■ ሲንተከተክ የተጠበሰውን ዶሮ ሾርባ ውስጥ ጨምሮ ጨውና ቁንዶበርበሬነስንሶ ለ5 ደቂቃ አንተክትኮ አውርዶ ማቅረብ።
|
| Ingredients |
► ሩዝ ► የዶሮ መረቅ ► ትኩስ ወተት ► ጨው ቁንዶ በርበሬ
|
![]() |
| Process |
■ ሩዙን በዶሮ መረቅ አብስሎ የፈላውን ወተት መጨመርና ጨው ■ ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ሲደርስ ማውጣት
|
|
|
| |
| |
| |
| |