EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የዶሮ ፍም ጥብስ Recipe
Ingredients
► 2የዶሮ መላላጫ
► 450 ግራም ደረቅ ጠጅ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ስጋውን በመልክ መዘልዘልና በደረቅ ጠጅ ውስጥ ከ1 ሰአ2ት በላይ መዘፍዘፍና የገበታው ሰአት ሲደርስ ስጋውን ጨምቆ ፍም በሆነ ከሰል ላይ እያገላበጡ መጥበስና በጨውና በቁንዶ በርበሬ ቀምሞ ማቅረብ