EXTERIOR

ዳቦ በለውዝ ቅቤ Recipe
Ingredients
► 2 ዳቦ
► 50 ግራም የለውዝ ቅቤ
► 1 የበሰለ አቮካዶ
► 1 ማንኪያ ማልማላት
Process
■ አቮካዶውን ልጦ ሰሃን ላይ መዳጥ
■ አቮካዶው ላይ የለውዝ ቅቤውንና ማልማላቱን በመጨመር ማዋሀድ
■ ዳቦውን ለሁለት ከፍሎ ውህዱን መቀባትና መመገብ