EXTERIOR

ዶሮ ከስዊትኮርን ጋር Recipe
Ingredients
► ተቀቅሎ የቀዘቀዘ የዶሮ መላላጫ
► የቆርቆሮ በቆሎ
► ሎሚ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► የተፈጨ ፐርስሊ
► ወተት
► ወይራ ፍሬ
Process
■ ወተቱን በማፍላት ስዊት ኮርን ጨምሮ በማንተክተክና አውርዶ ዶሮውን በመዘፍዘፍ በማቅረቢያ ሰሃን ላይ ምግቡን በማድረግ የወይራ ፍሬውን እና በፐርስሊ አስጊጦ ማቅረብ