EXTERIOR

ዶሮ ወጥ Recipe
Ingredients
► 3 ኪሎ ሽንኩርት
► 400 ግራም በርበሬ
► ከ 2 እስከ 3 መቶ ሚሊ ሊትር ዘይት
► 2 የሾርባ ማነኪያ ኮረሪማ
► 1 ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► 1ማንኪያ የተዘጋጀ ዝንጅብል
► ቅቤ
► የተዘጋጀ ዶሮ
► ጨው
Process
■ ሽንኩርቱ ከለሩ እስኪቀይር ድረስ በደንብ እያማሰሉ ማብሰል
■ ዘይት እየጨመሩ ማማሰል
■ በርበሬ መጨመርና እስኪበስል በደንብ ማማሰል
■ የተዘጋጁትን ቅመሞች መጨመር
■ የተዘጋጀውን ዶሮ መጨመር
■ የዶሮው ስጋ እስኪበስል እንዳስፈላጊነቱ የፈላ ውሃ እየጨመሩ ማቆየት
■ ቅቤና ጨው ጨምሮ ማውጣት