EXTERIOR

ፊሽ ፓይ Recipe
Ingredients
► 1/4 ኪሎ ተቀቅሎ የተከተፈ አሳ
► ½ ኪሎ ተቀቅሎ የላመ ድንች
► 2 የሾርባ ማንኪያ ጨው
► 1 እንቁላል አስኳል
► ¼ ኩባያ የተፋቀ ሞዘሬላ ቺዝ
► 1 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ፕርስሊን ቅጠል
► 25 ግራም ቅቤ
Process
■ በመደባለቂያ ሳህን ውስጥ አሳ ድንች እንቁላል ፕርስሊ፣ጨውና ወተት አንድ ላይ በማድረግ በደንብ ማዋሃድ
■ በመጋገሪያ ትሪ ላይ ቅቤ በማድረግ በተራ ቁጥር 1 ያዘጋጀነውን ገልብጦ መልክ ካስያዙ በኋላ ቺዙን ነስንሶ ሙቀቱ 180 ዲ.ሴ በሆነ ምድጃ ቀላ እስኪል ካበሰሉ በኋላ ከምድጃ አውጥቶ ለምግብነት ማቅረብ
Ingredients
► ተቀቅሎ የተከተፈ አሳ
► ተቀቅሎ የላመ ድንች
► ጨው
► የእንቁላል አስኳል
► ቺዝ
► የደቀቀ የፐርስሊን ቅጠል
► ቅቤ
Process
■ በማደባለቂያ ሳህን ውስጥ አሳ ድንች እንቁላል ፕርስሊ ጨውና ወተት በመጨመር በደንብ አዋህዶ በመጋገሪያ ትሪ ላይ ቺዙን በማድረግ የተዘጋጀውን ውህድ በመገልበጥ ምድጃ ውስጥ ከቶ ማብሰልና ሲደርስ ማቅረብ