EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ፍሌክስ (ተልባ) ሼክ Recipe
Ingredients
► 100ግራም ስትሮበሪ
► 1 መካከለኛ ሙዝ
► 1የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ
► 2የሾርባ ማንኪያ ማር
Process
■ ስትሮበሪ
■ ሙዝ
■ ተልባ
■ ማር ሁሉንም ከበረዶ ጋር መፍጨትና ማቅረብ