EXTERIOR

ፓስታ በነጭ ሶስ Recipe
Ingredients
► ½ ኪሎ የተፈጨ ስጋ
► 2 ፍሬ ካሮት
► 2 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 1 ግንድ ባሮ
► 6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 ግንድ የሾርባ ቅጠል
► 1 የሾርባ ማንኪያ የጥብስ ቅጠል
► 2 ፍሬ ቃሪያ
► 4 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ሽንኩርት ነጭሽንኩርት ካሮት ባሮ የሾርባ ቅጠል ግንድ ቃሪያ አጥቦ በደቃቁ መክተፍ
■ ዘይት አግሎ የተከተፉትን እንዳለ መጥበስ የተፈጨ ስጋ ጨምሮ ቡኒ እስኪሆን ውሃ ጠብ እያረጉ መጥበስ ቃርያ መጨመር ለ45 ደቂቃ ማብሰል ጨው ቁንዶበርበሬ የጥብስ ቅጠል መጨመር ከዛ ከፓስታው ጋር አደባልቆ ማቅረብ።