EXTERIOR

ፓስታ በእንቁላል Recipe
Ingredients
► ፓስታ
► 10እንቁላል
► የተከተፈ ሽንኩርት
► ዘይት
► የተፈጨ ስጋ
► የተፈጨ ቲማቲም
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ፓስታውን ማብሰልና ሽንኩርቱን በዘይት አቁላልቶ ስጋ
■ ቲማቲም
■ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማብሰልና ፓስታውን ጨምሮ አዋሃዶ የተመታውን እንቁላል እላዩ ላይ በማፍሰስ ምድጃ ውስጥ ከቶ አብስሎ ማውጣት